Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሪፍ ነው እኔም ልሰራ እያሰብኩው ነው ፈጣሪ ከረዳኝ ህልሜ ነው
ማሻአላህ ሀሪፍመረጃ ነዉ ወድሜ
ዋዉበጣምሀራፍነዉ👍
ቁጥርየሙባይልላክ🎉
አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠዒድ እኳን ሠላም መጣህ ዋዉዉዉ በመመልከት ቆጆ ቤትነዉ 😮ስልሳ ቆረቆሮ ሁለትመቶ ሽ በጣም ሀሪፍነዉ🤔
ዋዉዉ ሀሪፍ መረጃ ነዉ በርታ
እናመሠግናለን
ማሻአላህ ወላሂ ሀሪፍ ነው 🎉🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታልን እናመሰግናለን ስለመረጃህ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍
የትነው
ትክክል ነህ ውድም
ማሻአላ
ወድሜ ጥያቂ ልጠይቅህ 50ቆርቆር ሁሎም አልቋል ግን ውሀልክ ይቀረዋል በአሸዋግርፍ ለመጨረስ ስንት ይፈጃል ???
ሹኩረንወንድምየ
መሺአላህ
እናመሰግናለን
ወላሂ ምርጥ መረጃ ማሻ አሏህ እኔስ ሰልችቶኛል ገጠርም ቢሆን ሰርቸ እገባለሁ እንጅ ቦታ እስከምገዛ እኔ ሞትኩ ለማንኛዉ እድሜ አቦ መንከራተት😢😢😢
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰይዶ ወንድሜ በርታ ጥሩ መርጃ
ማሻ አላህ
🎉እናመሰግናለን ወንድም❤❤❤የኔ ተጀምሮ ቀረ ሰው የሌለው ድካም ብቻ ትረፉ😢😢😢😢 አሁንስ ደከመኝ
አይዞሽ❤😢
አይዞሽ ኢሻአላህ ያልቃል
አይዞሽ😢😢😢
ተመሥገን የምር ተሥፍቆርጨነበር ለካ2000መቶሺ መሥራትእችላለሁ እደውነው የምጨነቀው
ማሻአላህ ወላሂጨቆይቆይእሌላቦታሰምቸበረካሁንአቦ❤❤
ጠ
የት አካባቢ ነዉ
ማሻአላህአላህያሳካልን😊
መሸአላህ❤
ሰያው ዋው በርቲ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንሰላምህይብዛልንዋውውውውውውውውውውእናመስግናለን
የ90ቆሮቆሮ ስራልን። ደሞ ስንት ካሬ ይፈጃል አይተክ መልስልኝ ሰያው የሊብሶ ልጅ ነኝ እንዳታልፈኝ በኮመንትም ቢሆን አሳውቀኝ
ትክክልነዉያወራህዉ
እድሜጤናይሰጥህ!!!
መሸእላህሰይዲየእናመሰግናልበርታ
😊🎉❤
የት ነው
ማሻ አላህ ሲሞቶ ነው ያልቻልነው ተወዶል
ምን ይመስላል ሆድ ልፈነዳ ደሬስክው
እናመሰግናለን ወንድም🥰🥰🥰እዉነት በዚህ ዋጋ መስራት የሚቻል አይመስለኝም ነበር
ይቻላል
እንጨቱ ወፈር ያለ የለም እንድ
ስለም ስለም ስለምክ ብዚት ትራፍ ይበል እንኳን ደህና መጣህ ውንዳምችን አራፌ ቆይታ ነበር ውውውውውውው መሻ አላህ እነምስግነሊን
مشال
እናመሠግናለንንንየኛ አሣቢ❤❤❤
እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
ቦታው ሥንት ነው የሚሸጠው ሠያው
ማሻአላህየኔምገናተጀመረደአአድርጉልኝ
ወንድማለምየ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ቦታው እራሱ በጣም ሲያምር ዋውውውው የት አገር ነው ማለቴ ደሴ ኳበልቻ ወዘተ ቦታ የት ነው ወንድምነቴ ከቻልክ ንገረኝ
ሠይድ ውርጌሳ እሚሸጥ ቤት ጠይቅልኝ
የት ነው አገሩ
የመቼ ነው የአሁን ወይስ የቆየ ነው
እኔ እፈልግ አለሁ😢😢 ለማሰራት
ሰይድ60ቆርቆሮለማሳሰርናለማስመረግ ስትይፈጃልወድምመልስልኝ
በመቸው ነው ወድሜ እኔሥ ጨቆኛል ቤተ እወዳለሁ ግን ህልም ሆነብኚ 😢 ምን ተምን ይዠው ቤተሠብም ለራሣቸው ነውጅ ለኔ አላሠቡም አችይም ነው😢
ለራስሽ እወቂ እህቴ
አምሳ፣አራት፣ቆርቆሮ፣ለመስራት፣ስንትይፈጃል፣ወንድሜ
ለኔም እፈልግ ነበር
በአላህ ቁጠርህን ሰጠኘ በገለ ላወራህ
የታገርነዉ
ቅ መሞችየ በዚህ ብር ይህ ቤት አይ ሠራ ም እ ጨ ትብቻ እኔ አሁን አንድ መቶ አምሳሽ ብ ር የ ገ ዛሁት ቤት መስራት ከ ባ ድ ነው
ሰላም
ሰያየ የቦታዉ ነገር እጅ መስሪዉን ይዥ ነበረ ምን ትመክረኛለህ ጎለበኖ ከምሰራና ትንሽ ግዜየን ገፍቸ ከምሰራ ወላሂ ቦታ ተስፋ ያስቆረጠኝነዉ
ጎለበኖ እዳሰሪ
@@seidTube854 ምን ይሻላል ቦታ ዉድነዉ ነዉ የሚሉኝ በዛላይ ቤተሰቦቸ እዛ ናቸዉ ረዳለሁ በዛላይ ህገወጥነዉ ህጋዊ ቦታ የለ ሁሉም ህገወጥ አደለደ ናሲስሜዳም ይሁን ጎዳ መግስት ሲፈልግ ፕላን ሊመታዉ ይችላል እድሜችንን በስደት ፈጅተን
@@ጠይቢነኝወለየዋናሲ ሜዳ ማለት ምስረታ አይደለ እደ ፕላን የለየለት እኔ በመርሳ ራቅ ያለ ምስረታ ነው የሰራሁት ግን ምንግስት ያውቀዋል መዘጋጃ ነው የሰጠን
3 ክላስ ሻወር ጋ ለመስራት ስንት ይጨርሳል ????
❤❤❤❤❤❤
💖💖💖💖🙏
👍👍👍
essa jirtuu isinii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ni barbada anii
👌👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤አገገሬእደትዋለ
ተጫወቱ ብን 400ሽ አይበቃም ለማቆም እያሉ
ወላሒገደለኝእኔራሡ😢😢😢
የቡለኬት ቤትስራን
የት ነው ግን እውነት ነው
ደብረብርሀን ነው የኔ ቦታ ስሩልኝ😊
ዋለይኩም አሰላም
ማሻአላህ የት ነዉ ቁጥርህን
መድሜ እንዳታልፈኝ ጓዳና ሳሎን ከዛ አድ ክላስ በአጠቃላይ 3ክላስ ስት ቆርቆሮ ይጨርሳል
አምሳ
@@seidTube854 በጣም ነው እማመሰግነው😍😍
እደት 5ክላስ የሆናል
የመቼ ነው
አሰለሙአሊኩም ወዲም2016ስራልን መርሳያልወጣለትነዎቦታየ ስለዚህሶስክላርልስራብየቆይስትይፈጃል
ማሻአላህ ናሰሰ ሚዳ እደት እዳመረበት
ከዚህ በሆላ ያለውን እስኪ ሥራልን እስከመጨረሻው
ወድሜ የመቸ ነው በ2016 ስትእደሚፈጂንገረን
እሽ
አሰለሙአሊኩም ወድሜ የኤረ ሸፕ አሰራር ያለቀለት የቤት ድዛይን አሳየኝ ከቻልክ❤❤
አለ ወረድ ብለሽ ፈልጊው ለቅቄለሁ
@@seidTube854 እሽ ወድም ሽኩረን
የ80 ቆርቆሮ ስራልን
እኔምልክ ስለ ካርታና ፕላን ምን አድስ ነገር አለ በጭንቀት ልሞት ነው ከስባልት በላይ ቤት ሰርቸ
ህጋውይነው
@@seidTube854 ህገውጥ ነው ኧር ቀያፈር ወደታች ሰፈር ነው የኔ
@@wollo-tube2032 ምን ህግ አለና አይዞሽም ምንም ችግር የለም
@@seidTube854 እሺ እስኪ
@@wollo-tube2032 አይዞሽ አልቃሻ
100ቆርቆሮ ለማቆምስ ስንት ይፈጃል ቁጥርህ ስጠን
በአላሕ ወድሜ ባአሁኑሥአት 60 ቀጠል ቆርቆሮ እና ቢሥማር እና 4 ባጆ ደጋይ አቅረቢያለሁ ሥት ይበቃኛል ለማቆም
ሁሉም ሁኖ መቶ ሰማኒያ ይበቃሻል
@@seidTube854 አመሠግናለሁ
😭😭😭የኔ 5000ሺ ነው የፈጀዉ አለኝ ግን ኤል ሰርቢስ በስትጀርባው አለው
እ ምኑን ምኑን አርገውት
@@seidTube854 አላዉቅም ወላሂ 15ሽ ላኪ አላበቃም አሉኝ😭😭
@@ቲቲነኝየናቴናፋቂለማቆም ብቻ ነው እማዬ
ወድም በሁኑ ታይም 90ቅጣል ለማቆም ስት ብር ይበቃል መልስልኝ
ወይት አገር ነው
ብዝበዛው የሚጀምረው ከንጨቱ በሁዋላ ነው ወድም ማቆሙ ቀላል ነው ብቻ አላህ ይርዳን
የኔ በዚህ እስታይል ዉሀልክ ታስሯል 4መቶ ነዉ የፈጀዉ
እረ ወድሜ እኔም እፈልግ ነበር
ሰላም ላተ ይሁን ወንድሜ ላባቴ ልሰራ ነበር እና ባሁኑ ሰአት ትንሽ ቤት ነው የምሰራላች እናም አሁን ሶስት መቶ ሺብር ያሰራን ወይ በናትህ መልስልኝ አይተህ ዝም እዳትል በፈጣሪ ስም መልስልኝ ማሰራት የምፈልገው አሜሬካ ሙድ ነው እናም እስከማስመረጊው ይበቃን አይበቃም ሶስት መቶ ሽብሩ
አወ በደብ
ቆርቆሮ አዱስትነዉ እድሁም ሚስማር
100 ካሬ ሜትር መሬት በስንት ይገኛል ???
ስንት ካሬሜትር ????
ስንት ካሬሜትር ነው???
ወላሒ..60ቆርቆሮ...ሁለትአመቴንጨርሸ...ስሶተኛአመቴንይጀአለሁ......እስካሁንአላለቀም
አረ ቶሎ ቶሎ ከላክሽ ያልቃል
እህህህተበላን
ሠይድመዘጋጄ.አባነውየቆመው.እናተመኔነውመሥራትእቸላለሁ
መልሥልኘ.እድሠራልኘ
ወድም❤❤
❤❤❤❤❤
መልሥ
አረ እኔ አላምንም2017ነዉ ነዉ ወይስ
40 korkoro siti birr yfajal bahun seat?yamitaku kalachu nigarung 🙏🙏🙏
እደቃው ነው ይቀነሳል ይጨምራል
ማሻላቦታካለ፡ችግርየለም
የኔወድም እኔማሠራት እፈልጋለሁ ኮቻ ሥልክሕን አስቀምጥልኝ
0928154755
ሆሰና ትሔደል
ውሀ ልክ ስት ይፈጃል
ዋሀልክቡዙምአይፈጀ።ይገርገዳጀ
@@fatimanigus3261 ቢጨቀኝ ነው
ሲልካቹን አስቀምጡ🙏
አራፋነዉ
አሪፍ ነው እኔም ልሰራ እያሰብኩው ነው ፈጣሪ ከረዳኝ ህልሜ ነው
ማሻአላህ ሀሪፍመረጃ ነዉ ወድሜ
ዋዉበጣምሀራፍነዉ👍
ቁጥርየሙባይልላክ🎉
አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠዒድ እኳን ሠላም መጣህ ዋዉዉዉ በመመልከት ቆጆ ቤትነዉ 😮ስልሳ ቆረቆሮ ሁለትመቶ ሽ በጣም ሀሪፍነዉ🤔
ዋዉዉ ሀሪፍ መረጃ ነዉ በርታ
እናመሠግናለን
ማሻአላህ ወላሂ ሀሪፍ ነው 🎉🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታልን እናመሰግናለን ስለመረጃህ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍
የትነው
ትክክል ነህ ውድም
ማሻአላ
ወድሜ ጥያቂ ልጠይቅህ 50ቆርቆር ሁሎም አልቋል ግን ውሀልክ ይቀረዋል በአሸዋግርፍ ለመጨረስ ስንት ይፈጃል ???
ሹኩረንወንድምየ
መሺአላህ
እናመሰግናለን
ወላሂ ምርጥ መረጃ ማሻ አሏህ እኔስ ሰልችቶኛል ገጠርም ቢሆን ሰርቸ እገባለሁ እንጅ ቦታ እስከምገዛ እኔ ሞትኩ ለማንኛዉ እድሜ አቦ መንከራተት😢😢😢
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰይዶ ወንድሜ በርታ ጥሩ መርጃ
ማሻ አላህ
🎉እናመሰግናለን ወንድም❤❤❤
የኔ ተጀምሮ ቀረ ሰው የሌለው ድካም ብቻ ትረፉ😢😢😢😢 አሁንስ ደከመኝ
አይዞሽ❤😢
አይዞሽ ኢሻአላህ ያልቃል
አይዞሽ😢😢😢
ተመሥገን የምር ተሥፍቆርጨነበር ለካ2000መቶሺ መሥራትእችላለሁ እደውነው የምጨነቀው
ማሻአላህ ወላሂጨቆይቆይእሌላቦታሰምቸበረካሁንአቦ❤❤
ጠ
የት አካባቢ ነዉ
ማሻአላህአላህያሳካልን😊
መሸአላህ❤
ሰያው ዋው በርቲ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንሰላምህይብዛልንዋውውውውውውውውውውእናመስግናለን
የ90ቆሮቆሮ ስራልን። ደሞ ስንት ካሬ ይፈጃል አይተክ መልስልኝ ሰያው የሊብሶ ልጅ ነኝ እንዳታልፈኝ በኮመንትም ቢሆን አሳውቀኝ
ትክክልነዉያወራህዉ
እድሜጤናይሰጥህ!!!
መሸእላህሰይዲየእናመሰግናልበርታ
😊🎉❤
የት ነው
ማሻ አላህ ሲሞቶ ነው ያልቻልነው ተወዶል
ምን ይመስላል ሆድ ልፈነዳ ደሬስክው
እናመሰግናለን ወንድም🥰🥰🥰
እዉነት በዚህ ዋጋ መስራት የሚቻል አይመስለኝም ነበር